“ተስፋዬ ገሰሰ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለዲግሪ ተዋናይ ነበር” አርቲስት ተስፋዬ አበበ – BBC News አማርኛ

“ተስፋዬ ገሰሰ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለዲግሪ ተዋናይ ነበር” አርቲስት ተስፋዬ አበበ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/FC6F/production/_116132646_12322423_175642122789739_5066900075292489531_o.jpg

መተከዣ ፣ ዕቃው፣ የሺ፣ አባትና ልጆች፣ ላቀችና ደስታ፣ ተሐድሶ የተሰኙ ተውኔቶችን ደርሰዋል።የሼክስፒር ድርሰት የሆነውን ሐምሌት ትያትርን ጨምሮ በርካታ ተውኔቶች ላይ በመተወን እና በማዘጋጀት ለመድረክ አብቅተዋል።የዑመር ኻያምን ልቦለዳዊ የሕይወት ታሪክና ሩብ አያቴ የትርጉም ሥራ ለአንባቢያን አድርሰዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply