“ ተስፋ መከራን ታሻግራለች፤ ክፉ ዘመንን ታሳልፋለች”

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልኾች በነገው ተስፋ የዛሬን መከራ ይረሳሉ፤ የዛሬውን የመከራ ማዕበልም በነገ ተስፋ ይሻገራሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ ዛሬን በጽናት ይቆማሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚደርጉ ሁሉ የዛሬን መከራ በጥበብ እና በጠባቡ ሁሉ ያልፋሉ፡፡ ስለነገ ተስፋ ያላቸው የዛሬው ጨለማ እና መሰናክል ሁሉ ከተራ ፈተናነት አያልፍም፡፡ ተስፋ መከራን ታሻግራለች፤ ክፉ ዘመንን ታሳልፋለች፡፡ ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply