ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር ለ400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

ከሚሴ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተስፋ ነዳያን የበጎ አድራጎት ማኅበር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ ለሚኖሩ 400 አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። የማኅበሩ አሥተባባሪ ወጣት ኤርሚያስ ተፈራ እንደገለጸው ከተቋቋመ አሥር ዓመታትን ያሥቆጠረው ማኅበር ኀላፊነቱን በአግባቡ እየተወጣ ነው፡፡ ማኅበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ በመጠቀም ከ600 ሺህ ብር በላይ በማሰባሰብ ድጋፍ እያደረገ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply