You are currently viewing “ተቀምጠው የሰቀሉት ቆመው ለማውረድ ያስቸግራል!” የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ …   ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸዋ የትግራይ…

“ተቀምጠው የሰቀሉት ቆመው ለማውረድ ያስቸግራል!” የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የትግራይ…

“ተቀምጠው የሰቀሉት ቆመው ለማውረድ ያስቸግራል!” የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ … ታህሳስ 26 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የትግራይ የሽግግር መንግስት በቅርቡ ለመመስረት ሽርጉዱ ቀጥሏል! የሚመሰረተው የትግራይ ሽግግር መንግስት የወልቃይት ጠገዴ፣ጠለምትና ራያ አካባቢዎችን ያካተተ ሆኖ ወደ ፊት በህዝበ ውሳኔ (ሪፈረንደም) መፍትሄ ይሰጣል የሚል እንቅስቃሴ ተጀምሯል። የወልቃይት ጠገዴና ራያ ጠለምት የአማራ አስተዳደር ፈርሶ በትግራይ ሽግግር መንግስት ስር ለጊዜው ይጠቃለላሉ የሚል ዕቅድ ገቢራዊ ሊሆን ዓመታት ሳይሆን ቀናት ተቆርጦለታል። ባ/ዳር እና አዲስ አበባ በርካታ ውጥረት የነገሰባቸው ስብሰባዎች በመካሄድ ላይ ናቸው። መቋጫ ያላገኙ ቢሆንም የፌደራል መንግስት በተስማማው ልክ ለማስማማት ጥረት ላይ ነው። የወልቃይት፣ራያና ጠለምት አካባቢ የመንግስት መዋቅርና የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴዎች እስከ አሁን ሚስጥራዊ ይዘቱን ለህዝቡ ይፋ ከማድረግ ተቆጥበው ይገኛሉ። ከታማኝ የመረጃ ምንጮቻችን በሚል የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር እንዳጋራው!

Source: Link to the Post

Leave a Reply