በሲዳማ ክልል የሚንቀሳቀሰው “ሲዳማ ፌዴራሊስት” ፓርቲ አስር የፓርቲው አባላት ታስሮብኛል። የሰብዓዊ መብት ጥሰትም ተፈፅሞባቸዋል” ሲል ትናንት ባወጣው መግለጫ ከሰሰ።
የክልሉ መንግሥት ለቀረቡት ውንጀላዎች እስካሁን ምላሽ አልሰጠም።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።
Source: Link to the Post