ተቃውሞው ከዩኒቨርስቲ እስከ ሃይስኩል ስር እየሰደደ ሲሆን ሸዋሮቢት ሁለተኛ ደረጃ ትቤትና ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ድምጹን አሰምቷል…። ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም…

ተቃውሞው ከዩኒቨርስቲ እስከ ሃይስኩል ስር እየሰደደ ሲሆን ሸዋሮቢት ሁለተኛ ደረጃ ትቤትና ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ድምጹን አሰምቷል…። ሰ.አሜሪካ:- ሰኔ 22/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ በአሁኑ ሰዓትም በሸዋሮቢት ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች “ኦነግ አራት ኪሎ ነው ያለው በማለት” ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ድምፅ በማሰማት ላይ ናቸው። #በሸዋሮቢት ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች በወለጋ በግፍ ለተጨፈጨፉት ወገኖች ከፍተኛ የሆነ የተቃውሞ ድምፅ በማሰማት ላይ ናቸው። © አለም ምንይልክ #በቃ! #እምቢ! #AmharaGenocide! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply