
ተቆፍሮ ክፍቱን የተተወ ጉድጓድ የሰው ህይወት ቀጠፈ፡፡
ዛሬ ከሰዓት በኃላ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታዉ ራዲዮ ፋና ማሰራጫ ጀርባ ተቆፍሮ ክፍቱን በተተወ ጉድጓድ ዉስጥ እድሜዉ 38 ዓመት የሆነ ሰዉ ህይወቱ ዓልፎ ተገኝቷል።
የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች የግለሰቡን አሰከሬን ከጉድጓድ ዉስጥ አዉጥተዉ ለፖሊስ አስረክበዋል።
የግለሰቡን አሟሟት ፖሊስ ምርመራ እያደረገ ነዉ።
በአዲስ አበባ ተቆፍረዉ በተተዉ ጉድጓዶች ዉስጥ በመስከረም ወር 10 ሰዎች ህይወታቸዉ አልፎ መገኘቱን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
መስከረም 24 ቀን 2016 ዓ.ም
ለታማኝና ወቅታዊ መረጃዎች ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube
https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/video
Source: Link to the Post