“ተቋሙ ጭነት የማጓጓዝ አቅሙን ወደ ሁለት ሚሊዮን ቶን ከፍ አድርጓል” የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር

ባሕር ዳር: ኅዳር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አብዲ ዘነበ (ዶ.ር) በሩብ ዓመቱ 63 ሺህ 81 መንገደኞችን ማስተናገዱን ገልጸዋል። 587 ሺህ ቶን የገቢና ወጪ ጭነት በማጓጓዝ 998 ነጥብ 13 ሚሊዮን ብር ገቢ አግኝቷል ነው ያሉት። በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 875 ሚሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ ገቢው ከዕቅድ በላይ ማሳካት መቻሉን አስረድተዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply