You are currently viewing ተቋማት ሁሉ የፓርቲዎችንና የግለሰቦችን ዓላማ ሲያስፈፅሙ ማየት የተለመደ ሆኗል‼ሻለቃ አንተነህ ድረስ የምኒልክ ብርጌድ መሪ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአሁኑ የኢትዮጵያ መ…

ተቋማት ሁሉ የፓርቲዎችንና የግለሰቦችን ዓላማ ሲያስፈፅሙ ማየት የተለመደ ሆኗል‼ሻለቃ አንተነህ ድረስ የምኒልክ ብርጌድ መሪ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአሁኑ የኢትዮጵያ መ…

ተቋማት ሁሉ የፓርቲዎችንና የግለሰቦችን ዓላማ ሲያስፈፅሙ ማየት የተለመደ ሆኗል‼ሻለቃ አንተነህ ድረስ የምኒልክ ብርጌድ መሪ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአሁኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት መሪዎች የሚናገሩት ደግሞ አይን ያፈጠጠ ነው። #ኧረ በተግባር የሚሰሩትም ተመሳሳይ ነው። #መከላከያ ሰራዊት በህግ የተቀመጠለትን ድንበር የመጠበቅ ስራውን በአግባቡ እየተወጣ አለመሆኑን እናውቃለን። #ታዲያ ግዴታህን ሳትወጣ የአንደኛውን #ርስት ለሌላኛው ቀምተህ የምትሰጠው በየትኛው አሰራርና ህግ ነው። ለመሆኑስ አንተ #የአገር #አፍራሾች ወይስ የብዙሃኑ ተወካይ ነህ? የወልቃይትና የራያ ጉዳይ የህዝብ ጉዳይ እንጂ #የመከላከያ ጉዳይ አይደለም። በነገራችን ላይ #አማራ #ክልል ያለን አመራር #remove እናደርገዋለን ብሎ ሲናገር ዝም በመባሉ #ቀጣይ እቅዱን ነግሮናል። በእኔ እምነት ሁለቱ ጉዳዮች #ለየቅል ናቸው። #remove እናደርገዋለን የተባለው #ብአዴን ነው። #ብአዴን ደግሞ የቡድኖች #ቀይ #መስመር ነው። የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ግን የአማራ ህዝብ #ቀይ #መስመር ነው። ጋዜጠኛ #ጌታቸው #ሽፈራው እንዳለው ጉዳዩ በመንግስት ላይ መንግስት መመስረት ነው። ይህ ደግሞ #መፈንቅለ #መንግስት ነው። ለሁሉም #እምነት የሚጣልበት ተቋም ባለመኖሩ፤ እንደ ህዝብ #ለህልውናህ ታገል! “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply