ተቋማት በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

ተቋማት በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳስቧል፡፡ ኤጀንሲው የኢትዮጵያና የህዝቦቿ ጠላቶች እና ተባባሪዎቻቸው ከውስጥና ከውጭ ሆነው የሳይበር ምህዳሩን በመጠቀም በተለያዩ የመሰረተ-ልማትና የመረጃ አውታሮች ላይ ቀጥተኛ ጥቃት ለመፈጸም ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቢቆዩም ሊሳካላቸው እንዳልቻለ ገልጿል፡፡…

Source: Link to the Post

Leave a Reply