ተቋማት የሚይዙት በጀት ሀገሪቱ በራሷ አቅም የምታሟላው እና የዜጎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ መኾን እንዳለበት የቋሚ ኮሚቴው አባላት አሳሰቡ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተቋማት ቀጣይ የበጀት ጥያቄ የሀገሪቱን አቅም ያገናዘበ እና የገንዘብ ሚኒስቴር ያስቀመጠውን የገንዘብ ጣሪያ ያማከለ መኾን እንደለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል። ቋሚ ኮሚቴው ከፌዴራል ዋና ኦዲተር፣ ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ከዳኞች አሥተደደር ጉባኤ፣ ከሸሪዓ ፍርድ ቤት እና ከፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply