“ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም ግንባታ የትምህርት ዘመኑ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ነው” ትምህርት ቢሮ

ጎንደር: ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ዘመኑን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በተጨማሪም በቀጣይ ጊዜያት አቅጣጫዎች ዙሪያ ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ የሩብ ዓመት አፈጻጸም እና የቀጣይ ጊዜያትን አቅጣጫዎችን ለተሳታፊዎች እያቀረቡ ነው። ምክትል ቢሮ ኀላፊዋ “ተቋማዊ የማስፈጸም አቅም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply