ተቋርጦ የነበረውን የተከዜ ዓሳ ሃብት ምርት ለማስጀመር መዘጋጀቱን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ሰቆጣ: ጥር 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየታየ ያለውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተከትሎ ተቋርጦ የነበረውን የተከዜ ዓሳ ሃብት ምርት ለማስጀመር መዘጋጀቱን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። በአማራ ክልል እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት በዓሳ ሃብት አጀማመር እና የወደፊት አቅጣጫዎች ዙርያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በሰቆጣ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። ከስሃላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply