ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ

ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው ዩቲዩብን ጨምሮ የጎግል መተግበሪያዎች አገልግሎት ዳግም ጀመረ፡፡

ከዩቲዩብ በተጨማሪ የመልዕክት መላላኪያው ጂሜይል፣ ጎግል ድራይቭ እና ዶክስም ከበይነመረብ ላይ አገልግሎታቸው ተቋርጦ ነበር፡፡

በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ተጠቃሚዎች ለጥቂት ደቂቃዎች ያህል መተግበሪያዎቹን መጠቀም እንዳልቻሉ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡

ይሁን እንጅ ለአገልግሎቱ መቋረጥ ምክንያት እስካሁን የተባለ ነገር የለም፡፡

 

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply