ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ማዕከል ሥራ ጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክ ማዕከል እንዳቋቋመ እና ወደ ሥራ እንዳስገባ የባንኩ የፋይናሻል ኢንክሉዢን ዳይሬክተር ተመስገን ዘለቀ ለአዲስ ማለዳ አስታወቁ። ተንቀሳቃሽ ንብረቶች የሚመዘገቡበት ማዕከል ከባንኮች ብድር ለመውሰድ የሚፈልጉ ደንበኞች ያሏቸውን ተንቀሳቃሽ ንብረቶች በማስመዝገብ እና የተለየ መለያ ቁጥር…

Source: Link to the Post

Leave a Reply