ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ።

ደሴ: የካቲት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተአማኒ እና ተጨባጭ መረጃን ለማቅረብ ወሳኝ ኩነትን በተገቢው መንገድ መፈጸም አስፈላጊ እንደኾነ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት አስታውቋል። በአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ለመዝጋቢ አካላት እና ለሚመለከታቸው የጤና ባለሙያዎች ስለአንድ ማዕከል አገልግሎት የተዘጋጀ የትውውቅ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። በምክክር መድረኩ በተቋሙ በባለፉት ስድስት ወራት የተሠሩ ሥራዎች ተገምግመዋል። በዕቅድ አፈጻጸም ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply