ተከስቶ የነበረውን የኮሌራ ወረርሽኝ ሙሉ በሙሉ መከላከሉን የድሃና ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ሰቆጣ: ሕዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድሃና ወረዳ ከመስከረም 20/2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል። በወቅቱ በድሃና ወረዳ ሁለት ቀበሌዎች ላይ የተከሰተውን በሽታ ለመቆጣጠር ሰፊ ሥራ ሲሠራም ቆይቷል። በተሠራው የርብርብ ሥራም በሽታውን መቆጣጠር እንደተቻለ በአምደወርቅ ጤና ጣቢያ የኅብረተሰብ ጤና አገልግሎት መከላከል እና መቆጣጠር ኦፊሰር ሲሳይ አያሌው ገልጸዋል። እንደ ባለሙያው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply