ተኩስ የማቆም ሥምምነቱ ግጭቱን ሊያስቆም ይችላል የሚል ተስፋ አሳድሯል

https://gdb.voanews.com/03570000-0aff-0242-94fa-08dabea2ff9d_tv_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል፣ በትግራይ ኃይሎች እና በፌዴራል መንግሥት እንዲሁም  የክልል አጋሮቹን እና ጎረቤት ኤርትራንም ያሳተፈው  ጦርነት ከተቀሰቀሰ ሁለት ዓመት ሆነ።

የተንታኞችን አስተያየት ዋቢ አድርጎ የዘገበው የናይሮቢው ዘጋቢያችን መሀመድ የሱፍ ባጠናቀረው ዘገባ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ለሞት ያደረገው፣ ሚሊየኖችን ያፈናቀለው ጦርነት በሁለቱም ወገኖች አሰቃቂ ግፍ እና የጦር ወንጀሎች ተፈፅመዋል ይላል።   

በተያያዘም ደቡብ አፍሪካ ባስተናገደችው የአፍሪካ ኅብረት መር የሠላም ንግግር ላይ በዚህ ሳምንት  በተደረሰው ሥምምነት ጦርነቱ ሊቆም ይችላል የሚል ተስፋ ፈጥሯል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Source: Link to the Post

Leave a Reply