ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ። ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም በድምጻዊው ህልፈት የተሰማውን ሐዘን እየ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/rP0_j32Da3Y3rrldiha60YS875zPQT5ZmH0Kb1A_5oxOxGbC_ig8iTjcSuEoW3yHZNNzgpnMc4tB8uniiuBzzL6cKnRxLCreTUNO3l_XBb1PMdPZgEzGzEKZin3DTmqTYa03aYGGZFcX1k11VLl-DTlnwuoPyOyjEkW9NtyNGe0WD8_RTmlBo4rgOd-dYD0aOXPdw139EqgYNeXBtN6V3vN9V4HEMIaryOgkWVmhCOJmhCDJABL3d3-AhbQH7oIzCa1D9cB-OFzoENFA5Givudm6IGUW9AhL5FZr2ydrcaEK_I0QrHMtnrxoHOhnrBbQrJUjTHEa6gZcZ6vx9nTr8w.jpg

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ አረፈ።

ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ባደረበት ህመም ምክንያት ማረፉን የቅርብ ወዳጆቹ ገልጸዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም በድምጻዊው ህልፈት የተሰማውን ሐዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፡ ለአድናቂዎቹና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይመኛል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply