ተወዳጁ ድምጻዊ የክብር ዶክተር አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ*ድምጻዊ አሊ ቢራ በአዳማ አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ የቀየ ሲሆን ዛሬ ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከኦሮሚያ ኮ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/rwy5ZjZ58BRdDpgH_zzI-QmYmIB8hePquFMfG57QI0a5owTirJQqIsJM4Xk1bHDWXMPlPaKja2PbNyx1OpQ0J_JGMAeA4pkB6rEKndyS2rjnsbOyVzMg0k-2JncjMPbnBlnXTgpAEejQ67hmX4I1dn8DanZv5GmvO1T49Xac3hWWjuOksjf9oYrbrptspgkihdKw5Rr23WQz7KUZ07DudfLXcn7mDPyFiHzIiZA03wJ1nPYr2tYPXB1xkwRLXnKQTpV0daf9JmirHmFrMpZ8AfWocczBbF0Sm5azxKqpGUP-fV7CONxmppW4xoVJFYvKvyNNRRIVwpRXb8AujxOKiw.jpg

ተወዳጁ ድምጻዊ የክብር ዶክተር አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
*

ድምጻዊ አሊ ቢራ በአዳማ አጠቃላይ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ የቀየ ሲሆን ዛሬ ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ከኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ጥቅምት 27 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply