You are currently viewing ተዋናዩ አሊክ ባልድዊን በቸልተኝነት የሰው ሕይወት በማጥፋት ክስ ሊመሰረትበት ነው – BBC News አማርኛ

ተዋናዩ አሊክ ባልድዊን በቸልተኝነት የሰው ሕይወት በማጥፋት ክስ ሊመሰረትበት ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/b090/live/594dfdc0-9881-11ed-80d6-337feeda602f.jpg

ታዋቂው የፊልም ተዋናይ አሊክ ባልድዊን ሲኒማቶግራፈር ሀሊና ሀቺንስን የፊልም ቀረጻ ላይ እያሉ ተኩሶ በመግደሉ፣ በቸልተኝነት የሰው ሕይወት በማጥፋት ክስ ሊመሰረትበት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply