ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ አለም በሞት ተለየ::ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/GA044Z6Ib6XX-LGmWPQ-DCYOm3r5yCxblHblJCyphntlQbbtZI_SuHxLbfDwl5sSFYQYpxR1XUa4Z1S-YEGnW8L_a83EVbRUi14ofaNcO4TZLRttAzXXWpLH8QCYdyfk_4JTkblOENR853OlEFxCojXZ3sKrT3fzHKRkuc9nOR2UbwT5TZUCb-Vv9qFHvA5_ePMyuO0o07mDvcHOlgtw8xu1OtbT_ugNdjWq3boUW46qijtvbbuYqV9JVrVA6oj47yiFPFIowdBlCZipEuX1nHQ3Fgs9EjWvHlmrQPH-alwxQRHw-IFa2sD47CZWCyhrFF2CmICDydYEZJiC06n2GQ.jpg

ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ አለም በሞት ተለየ::

ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።

በገመጠመው ህመም ምክንያት ህክምናውን ሲከታተል ቢቆይም ሞት ይህን የጥበብ ሰው በድንገት ከመሀከላችን ወስዶታል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
👉3+1
👉300 ሺ
👉አስነኪኝ
👉ባላ ገሩ
👉የፍቅር ABCD
👉ብላቴና
👉ቦሌ ማነቂያ
👉እንደ ባል እና ሚስት
👉ኢንጂነሮቹ
👉እርቅ ይሁን
👉ኢዮሪካ
👉ጉዳዬ
👉ሀገርሽ ሀገሬ
👉ሕይወቴ
👉ህይወት እና ሳቅ
ከባድ ሚዛን
ፍቅር እና ፌስቡክ
ከቃል በላይ
ላውንድሪ ቦይ
ኮከባችን
ማርትሬዛ
ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2
ሞኙ የአራዳ ልጅ 4
ትዳርን ፍለጋ
አንድ ሁለት
ብር ርርር
ወደው አይሰርቁ
ወፌ ቆመች
ወንድሜ ያዕቆብ
እንደ ቀልድ
ወቶ አደር
አባት ሀገር
የሞግዚቷ ልጆች
ይዋጣልን
ዋሻው
ወሬ ነጋሪ
ወጣት በ97 ይገኙባቸዋል ።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ለቤተሠቦቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል ።

ታህሳስ 2 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply