ተጀምረው በተለያየ ምክንያት የተቋረጡ የጤና ተቋማት ግንባታዎችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው ግንባታው ተቋርጦ የነበረውን የፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሕጻናትና እናቶች ማቆያ ክፍል ግንባታ ለመጨረስ ውል ሰጥቷል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተጀምረው በተቋራጮች አቅም ውስንነት እና በሌሎችም ምክንያቶች የተቋረጡ የጤና ተቋማት ይገኛሉ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አብዱልከሪም መንግስቱ ተጀምረው የተቋረጡ ጤና ጣቢያዎች እና ሆስፒታሎች የክልሉን የጤና ሽፋን ተደራሽነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply