ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ።

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ። በአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ ደረጃ የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ ተስፋሁን በ2016 በጀት ዓመት በክልሉ በአጠቃላይ 579 ፕሮጀክቶችን ተይዘው እየተሠሩ መኾኑን ገልጸዋል። ለግንባታዎቹ ከክልሉ መንግሥት፣ ከፌዴራል መንገዶች ፈንድ እና ከኅብረተሰብ ተሳትፎ በድምሩ 3 ቢሊየን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply