You are currently viewing ተጀምሯል…❗️ ቤተክርስቲያናችንን እናሰራ ! እነ አለቃ አያሌው ታምሩን ያፈራው በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ የሚገኘው ጥንታዊ ቅርስ የሆነው  የገድልና የተአምራት ቦታ…

ተጀምሯል…❗️ ቤተክርስቲያናችንን እናሰራ ! እነ አለቃ አያሌው ታምሩን ያፈራው በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ የሚገኘው ጥንታዊ ቅርስ የሆነው የገድልና የተአምራት ቦታ…

ተጀምሯል…❗️ ቤተክርስቲያናችንን እናሰራ ! እነ አለቃ አያሌው ታምሩን ያፈራው በምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ወረዳ ሰብሸንጎ ቀበሌ የሚገኘው ጥንታዊ ቅርስ የሆነው የገድልና የተአምራት ቦታ ሰበሸንጎ መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን በኤሌትሪክ ሳቢያ በተከሠተ የእሳት አደጋ ወድሟል።… ዕሳቱን ለማጥፋት በነበረው ርብርብም የአንድ ሠው ህይወት ጠፍቷል። በእሳት የወደመውን ቤተክርስቲያን ለማሠራት በቤተክርስቲያኗ ስም አካውንት ተከፍቷል።የበኩላችንን እንወጣ፥ከዚህ በታች የተቀመጠው አካውንት የቤተክርስቲያኗ ነው። ደብረመድኃኒት ሰብሸንጎ መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን 1000528662661 ሼር “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply