ተገቢ ያልሆነ ጫና እና የክፍያ ጭማሪ የሚያደርጉ የግል ትምህርት ቤቶች ላይ ፈጣንና የማያዳግም እርምጃ ቢሮው ይወሰዳል፡- የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ

የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በመዲናዋ ተገቢ ያልሆነ ጫና እና የክፍያ ጭማሪ የሚፈጽሙ የግል ትምህርት ቤቶች የሚኖሩ ከሆነ ፈጣንና የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። የግል ትምህርት ተቋማት የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪን በተመለከተ ከአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በዛሬው ዕለት መግለጫ አውጥቷል፡፡ የመግለጫው…

Source: Link to the Post

Leave a Reply