“ተጋግዞ ችግርን በመፍታት ከግጭት አስተሳሰብ መውጣት ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር )

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ክፍሎች መጠለያ ለመገንባት በተዘጋጀ ቦታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ እና አቅመ ደካማ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ቤት የማደስ በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ተከናውኗል። ኑሯቸውን በደብረ ማርቆስ ከተማ ያደረጉት ወይዘሮ ሙሉጎጃም ወተሬ ባለባቸው የአቅም እጥረት እና የጤና ችግር ምክንያት የዘመመ እና ጣራው የሚያፈስ አነስተኛ ጎጇቸውን በራሳቸው አቅም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply