ተጠርጣሪ የፌዴራልና የአዲስ አበባ ፖሊሶች የመያዣ ትዕዛዝ ወጣባቸው

በአገር ክህደት እና በሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል የተጠረጠሩ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነበሩ አመራሮች ላይ የመያዣ ትዕዛዝ መውጣቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የመያዣ ትዕዛዝ የወጣባቸው፦ ኮማንደር ሰለሞን አብርሃ ብስራት 2. ኮማንደር ሀይለማርያም ብርሃኔ ገ/ማርያም 3. ም/ኢ/ር ክብሮም ገብሩ ገ/እግዚአብሄር 4. ም/ኢ/ር አረጋዊ ገ/ሂወት አስፋዉ 5. ረ/ኢንስፔክተር ገዛኢ ገ/ሂወት ገ/ስላሴ 6. ረ/ኢንስፔክተር ተስፋ ኪሮስ ግደይ 7. […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply