
“ተጠባቂዉን ጨዋታ በድሪብል ስፖርት “
ነገም ድሪብል ስፖርት ፕሮግራማችን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ይዞላችሁ ይቀርባል!
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ነገም ሲቀጥል በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ ከ አርሰናል ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ከምሽት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ እናስተላልፋለን።
Source: Link to the Post