ተጠባቂው የማንቼስተር ደርቢ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የዓለምን ትኩረት የሳበ ጨዋታ ዛሬ ምሽት በኦልድ ትራፎርድ ይጠበቃል። ማንቼስተር ዩናይትድ ዝነኛው የቀድሞ አሰልጣኙ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ኦልድ ትራፎርድን ከለቀቁ በኋላ ባሉት አስርት ዓመታት ውስጥ የቀድሞ ዝናውን እና አስፈሪነቱን የጠበቀ ክለብ መኾን አልቻለም። ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ በ10 ዓመታት ውስጥ ያላቸው አማካይ የነጥብ ልዩነትም 16 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply