ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ሊያደርጉት የነበው ጨዋታ መራዘሙን የፕሪሜር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መረጃ ያመላክታል። ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል ተብሎ የነበረው ይህ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ነው ተራዝሟል የተባለው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply