ተጠባቂው የቻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ዋና መ/ቤት በሚገኝበት በስዊዘርላንድ ኒዎን ከተማ ይፋ ሆኗል፡፡

በዚህም መሰረት፡- –

ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ

  • ኢንተር ሚላን ከ ቤንፊካ
  • ማን.ሲቲ ከባየር ሙኒክ
  • ኤሲ ሚላን ከናፖሊ ተደልድለዋል፡፡

በምስጋናው ታደሰ
መጋቢት 08 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply