ተጠፋፍተው የነበሩ ወላጅና ልጅ ከወራት በኋላ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ተገናኙ፡፡

ደሴ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕፃን ረድኤት ዘሩ የሦስት ዓመት እድሜ ታዳጊ ስትኾን በደሴ ከተማ ሆጤ ክፍለ ከተማ 07 ቀበሌ ከጓደኞቿ ጋር እየተጫወተች ባለበት ጊዜ ሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ነበር ባልታወቁ ሰዎች የተወሰደችው። በደሴ ከተማ አስተዳደር 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ የሴቶችና ሕፃናት ክፍል ኀላፊ ምክትል ኮማንደር ማንጠግቦሽ ደሴ ከሥራ ሲመለሱ ነበር የልጃቸውን መጥፋት የሰሙት። በሁኔታው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply