ተጣብቀው የተወለዱት መንትዮች በእንግሊዝ ከሕይወት ጋር እየተላመዱ ነው – BBC News አማርኛ

ተጣብቀው የተወለዱት መንትዮች በእንግሊዝ ከሕይወት ጋር እየተላመዱ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/15AC7/production/_116357788__116328590_t3.jpg

ማሪየም እና ንዴዬ ንዲይ በጎርጎሮሳዊያኑ 2017 ነበር በአባታቸው ኢብራሂም አማካኝነት ከሴኔጋል ወደ ለንደን እንግሊዝ ወደሚገኘው ግሬት ኦርሞንድ ሰትሪት ሆስፒታል ለህክምና የተወሰዱት፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply