ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ወቅታዊ የክረምት የግብርና ሥራዎችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ዘዴዎችን ቆጥረን ይዘን በቁርጠኝነት ተግባራዊ ካደረግናቸው በምርት ዘመኑ ያቀድነውን 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት አሟጦ በዘር መሸፈን፣ አማካይ ምርታማነትን በሄክታር 31 ነጥብ 8 ኩንታል ማድረስ እና 160 ሚሊዮን ኩንታል ማምረት በእርግጥም እናሳካዋለን […]
Source: Link to the Post