
በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ከ7151 ቋንቋዎች በላይ ይነገራሉ። በበርካታ አገራት ውስጥም ከአንድ ቋንቋዎች ይነገራሉ። ኢትዮጵያም ልሳነ ብዙ ከሆኑ አገራት መካከል የምትመደብ ናት። የአገሪቱ በርካታ ክልሎች ከአንድ በላይ ቋንቋዎችን በሥርዓተ ትምህርታቸው ውስጥ አካተዋል፣ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባም በትምህርት ቤቶቿ ተጨማሪ ቋንቋዎችን ለማስተማር የሚያስችል ውሳኔ አሳልፋለች። ለዚህ ውሳኔ መነሻ የሆነው ጥናት ምን ሀሳቦችን ይዟል?
Source: Link to the Post