ተጨማሪ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ መኖር ይዞት የሚመጣው ተስፋና ስጋት – BBC News አማርኛ

ተጨማሪ የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ መኖር ይዞት የሚመጣው ተስፋና ስጋት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/123B2/production/_119447647_5g2.jpg

የኬንያው ሳፋሪኮም፣ የዩናይትድ ኪንግደም ቮዳፎን እና ሲዲሲ ግሩፕ፣ የደቡብ አፍሪካ ቮዳኮም፣ የጃፓኑ ሱሚቶሞእንዲሁም ዲኤፍሲ ናቸው በአገሪቱ በኢትዮ ቴሌኮም ከ120 ዓመታት በላይ በብቸኝነት ተይዞ ወደነበረው ዘርፍ ለመግባት ፈቃድ አግኝተዋል። ለመሆኑ የቴሌኮም አቅርቦት ለውጭ ሃገራት ኩባንያዎች መስጠት አዋጭ ነው? ጥቅሙና ጉዳቱስ ምንድነው?

Source: Link to the Post

Leave a Reply