“ተጨማሪ የጃፓን ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ እየተሠራ ነው” በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እያደረጉ ስለሚገኙ የጃፓን ባለሃብቶች ዙሪያ ከኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር መክረዋል። በምክክራቸውም በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ እንዳሉት ተጨማሪ የጃፓን ባለሃብቶች በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና ነፃ የንግድ ቀጣና ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጠንካራ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply