ተጨማሪ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል

ተጨማሪ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፊት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 147 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡

ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ 137 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ በአጠቃላይም 125 ሺህ 756 ሰዎች አገግመዋል፡፡

እንዲሁም የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎም 2 ሺህ 156 ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡

225 ሰዎች ደግሞ አሁን ላይ በጽኑ ህክምና ላይ ይገኛሉም ነው የተባለው፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ተጨማሪ 656 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የስምንት ሰዎች ህይወት አልፏል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply