You are currently viewing ተጫዋች ሜዳ ላይ ወድቆ ከሞተ በኋላ የጤና ክትትል እንዲደረግ ድሮግባ ጠየቀ – BBC News አማርኛ

ተጫዋች ሜዳ ላይ ወድቆ ከሞተ በኋላ የጤና ክትትል እንዲደረግ ድሮግባ ጠየቀ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5f89/live/f51e6c10-bd6d-11ed-a9bc-7599d87091be.jpg

እውቁ የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ዲዲዬር ድሮግባ በአገሩ አይቮሪ ኮስት አንድ ተጫዋች በጨዋታ ወቅት ሜዳ ላይ ተዝለፍልፎ ወድቆ ሕይወቱ ካለፈ በኋላ ለእግር ኳስ ተጫዋቾች የተሻለ የጤና ክትትል እንዲደረግ ጠየቀ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply