
የሱዳን ብሔራዊ የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሌፍተናንት ጄነራል ሐምዳን ዳጋሎ እአአ 2021 ላይ የተካሄደው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ‘ስህተት’ ነበረ አሉ። ሔምቲ በሚለው መጠሪያ ስማቸው በስፋት የሚታወቁት ሞሐመድ ዳጋሎ፤ ለመፈንቅለ መንግሥቱ ድጋፍ ማድረጋቸው ከፈጸሟቸው ስህተቶች መካከል አንዱ መሆኑን ተናግረዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post