ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላትን ለመጠቆም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላትን ለመጠቆም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት የተደበቁበትን ጥቆማ ለሚያደርሱ ዜጎች ስልክ ቁጥሮችን የመከላከያ ሰራዊት ይፋ አድርጓል።

ተፈላጊ የጁንታው አባላት ያሉበትን ለጠቆመ 10 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት መዘጋጀቱን የመከላከያ ሰራዊት የህብረተሰብ መረጃ ዋና መምሪያ ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

ጠቋሚዎች ማንነታቸው እንደማይገለፅ የመከላከያ ሰራዊት አስታውቋል።

በመሆኑም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው የስልክ ቁጥሮችም 09 43 47 13 36 ወይም 012 5 50 43 48 ናቸው።

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤

ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ

ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ

ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላትን ለመጠቆም ዜጎች ጥቆማ የሚያቀርቡባቸው ስልክ ቁጥሮች ይፋ ሆኑ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply