
ተፈተዋል !! የባልደራሶቹ ናትናኤል ያለምዘውድ እና ካሳሁን ደስታ ከእስር መፈታታቸው ተረጋግጧል። የባልደራሶቹ ካሳሁን ደስታ እና ናትናኤል ያለምዘውድ ከነበሩበት የግፍ እስር ተፈተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀላቸው ተረጋግጧል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post