
#ተፈቷል የባልደራስ ለእዉነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የጉለሌ ክ/ከተማ ስራ አስፈፃሚ እና የ2013 ዓ.ም ምርጫ የአዲስ አበባ የምክር ቤት ዕጩ ተወዳዳሪ የሆነዉ ኢንጂነር መለሰ ደባስ አሁን ከእስር ቤት መፈታቱን አስካል ደምሌ ለአሻራ በላከችው መረጃ ማረጋገጥ ተችሏል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post