ተፈናቃዮቹ ለእኛ የመጣ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሌላ ወገን ተላልፎ ተሰጥቶብናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ነሃሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል…

ተፈናቃዮቹ ለእኛ የመጣ ሰብዓዊ ድጋፍ ለሌላ ወገን ተላልፎ ተሰጥቶብናል ሲሉ ቅሬታ አሰሙ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ነሃሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የሚገኙ ከኹለት ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች ለእኛ የተላከው ሰብዓዊ ድጋፍ ተላልፎ ለጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ተሰጥቶብናል ሲሉ ቅሬታቸውን ተናግረዋል። በድባጤ ወረዳ በመጠለያ ጣቢያ ተጠልለው ያሉ ከኹለት ሺሕ በላይ ዜጎች ለ10 ወራት ያህል በተለያዩ ምክንያቶች የሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ክልሉ አልገባም በማለት የክልሉ መንግሥት ምንም ዓይነት ድጋፍ አላደረገልንም ብለዋል። ዘገባው የአዲስ ማለዳ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply