“ተፈናቃዮች አስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል” የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰው ሠራሽና ተፈጥሯዊ ችግሮች ምክንያት በሰሜን ሸዋ ዞን እና በደብረ ብርሃን ከተማ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። 77 ሺህ ተፈናቃዮች በሰሜን ሸዋ ዞን እና በደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ይገኛሉ። ከነዚህ ውስጥም 22 ሺህ የሚሆኑት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ናቸው። እስካሁንም ከቀያቸው እየተፈናቀሉ ወደ ዞኑ የሚያቀኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply