ቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል የመጀመሪያውን እንፋሎት ማውጫ ጉድጓድ አጠናቀቀ

የቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል (እንፋሎት ሀይል ማመንጫ) ሀይል ለማመንጨት ከሚያስፈልገው ሦስት ጉድጓድ መሀል አንድን ጉድጓድ አስገንብቶ መጨረሱን እና ይህንንም ተከትሎ የእንፋሎት ኃይል ማመንጫው ግንባታ በተያዘለት ጊዜ እየተከናወነ እንደሆነም የእንፋሎት ኃይል ማመንቻው ዋና ስራ አስፈጻሚ ዳረል ቦይድ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። የተቆፈረው ጉድጓድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply