ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሯዊ፣ ታሪካዊ፣ መልክዓ ምድራዊ እና ባሕላዊ መስህቦችን ከታደሉ የኢትዮጵያ አካባቢዎች አንዱ አማራ ክልል ነው፡፡ ክልሉ ከራስ ደጀን እስከ ላሊበላ፣ ከግሸን እስከ አቡነ ዮሴፍ፣ ከጮቄ እስከ ጉና፣ ከመንዝ ጓሳ ምድር እስከ ጎንደር አብያተ መንግሥታት ጎብኝዎችን የሚያለምዱ እና ከተፈጥሮ ጋር የሚያዛምዱ መስህቦች አሉት፡፡ ምንም እንኳን የዓለም ጎብኝዎችን ቀልብ የሚስቡ በርካታ የቱሪስት መዳረሻዎች […]
Source: Link to the Post