ቱርክ ወደ አውሮፖ ህብረት እንድትገባ የሚፈቀድላት ከሆነ የስዊድንን የኔቶ አባልነት ልታጸድቅ ትችላለች- ኤርዶጋን

ቱርክ የአውሮፖ ህብረት አባል ለመሆን በመጠበቅ 50 አመታት ማስቆጠሯን እና ሁሉም  የአውሮፖ የኔቶ አባላት የአውሮፖ ህብረት አባል ናቸው ብለዋል ኤርዶጋን

Source: Link to the Post

Leave a Reply