ቱርክ ውስጥ በሁለት ቀናት ውስጥ 8 ሴቶች በወንዶች መገደላችው ብርቱ ተቃውሞ አስነስቷል።

የሴቶች መብት ተከራካሪዎች ታላቅ ተቃውሞ ለማካሄድ እየተሰናዱ ነው።
በቱርክ በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ግድያዎች በቅርብ ሰዎቻቸው መሆኑን የጠቀሰው የጀርመን ዜና አገልግሎት DPA ከሞቱት ውስጥ አንዷ የተገደለችው በአባቷ መሆኑን ገልጿል።

ይህ ድርጊት ያስቆጣቸው የሴቶች መብት ተሟጓቾች፤ ቤተሰቦቻቸውና ጉዳዩን ያገባናል የሚሉ ወገኖች በሳምንቱ መጨረሻ በኢስታምቡል ከተማ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ እንዲደረግ ጥሪ አድርገዋል።

እኤአ በአለፈው 2023 ዓመት በቱርክ 315 በዓመጽ መገደላቸውን ዜናው አክሏል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply